አገልግሎት
ቅዳሜ ከ5፡00pm 7፡00pm የሰርክ ጸሎት እና ስብከተ ወንጌል
እሁድ ከ5፡30am 11፡30am ጸሎተ ኪዳን፤ ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል
ለመድኃኔዓለም፤ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ተክለሃይማኖት ጸሎተ ኪዳን ይደርሳል። 6፡30am 8፡00am
ዓቢይ ጾም
ጸሎተ ኪዳን 6፡30am 8፡00am
ጾመ ፍልሰታ
ከ6፡30am 8፡00am የኪዳን ጸሎት
ከ12፡00pm 2፡30pm ቅዳሴ
ከ5፡00pm 6፡30pm የሰርከ ጸሎት
እንደዚሁም የክርስትና የተክሊል እና የፍትሐት አገልግሎት ያገኛሉ።
በተጨማሪም በንዋየ ቅድሳት መሸጫ ሱቃችን
ጧፍ፤እጣን፤ ሻማ፤ ዣንጥላዎች፤ቅዱሳት መጻሕፍትን ፤ መንፈሳዊ መዝሙራትን እና ስብከቶችን በሲዲ እና በዲቪዲ ያገኛሉ ።